አወዛጋቢው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተ መንግስት (ኋይት ሀውስ) ተመልሰዋል፡፡ ከሰአታት በኋላ በሚካሄደው በዓለ ሲመት ቃለ መሀላ ፈጽመው የሀያሏን ሀገር መሪነት የሚረከቡት ሪፐብሊካኑ ፕሬዝዳንት በመጀመሪያ ቀን የስልጣን ቆይታቸው የሚያሳልፏቸው ውሳኔዎች እየተጠበቁ ነው፡፡ ...