"የባለፈውን ለማስቀጠል የእኛ ፍላጎት ነው፤ በጎ እይታ አለን" ብለዋል። "የማዕድን ስምምነቱን ለመፈረም ከተስማማን፣ እኛ ለመፈረም ዝግጁ ነን" ሲሉ ተደምጠዋል። ዘለንስኪ ባለፈው አርብ እለት ወደ ...
የምዕራቡ ዓለም ትኩረት በአውሮፓ ግንባር ላይ መሆን ቤጂንግ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ያላትን ይዞታ እንድታስፋፋ ከማስቻሉም በላይ ሩሲያ ከኢራን እና ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያረገችው ወታደራዊ ትብብር ...
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በምላሻቸውም “እኔን መተካት ቀላል ሊሆን አይችልም፣ ነገር ግን ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ወይም ኔቶ አባል ከሆነች ተልዕኮዬ ተሳክቷል ማለት ነው፡፡ እኔም በምትኩ ...
የሃሪሰን ሴት ልጅ ቴሬሲ ሜሎውሺፕ "አባቴ ያለምንም ወጪ ወይም ህመም የበርካቶችን ህይወት በማትረፉ ይኮራል፤ ያተረፍሽው ህይወት የራስሽም ሊሆን ይችላል" ይል ነበር ብላለች። መድሃኒቱ በክትባት መልክ ...
ትራምፕ በ40 ቀናት ውስጥ 79 የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ በመፈረም ከ1937 ወዲህ በርካታ ትዕዛዝ የፈረሙ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል ብሏል የአሜሪካ የፌደራል መዛግብት በድረገጹ ባወጣው መረጃ። ...
ተመራጩ የጀርመን ቻንስለር ፍሬድሪክ ሜርዝ ትራምፕ የአውሮፓ እጣፈንታ ብዙም እንደማያስጨንቃቸውና አስተማማኝ የጸጥታ አጋር እንማይሆኑ አስተያየት ተሰጥተዋል አውሮፓ ቭላድሚር ፑቲን የሚሰነዝሩትን ጥቃት ...
እንደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተያየት ከሆነ አምስት የክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያዎችን ዝርዝር ይፋ ያደረጉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም ቢትኮይን፣ ኢቴሪየም፣ኤክስአርኤን፣ሶላና እና ካርዳኖ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ...
በሁለተኛው የስልጣን ዘመናቸውም አወዛጋቢ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ላይ የሚገኙት ትራምፕ ለጤናቸው ልዩ ትኩረት የሚሰጡ ቢሆንም ልዕለ ሃያሏን ሀገር የሚመሩ በመሆናቸው በምርመራው የሚገኘው ውጤት ተጠባቂ ...
የሩሲያው ፕሬዘደንት ቭላድሚር ፑቲን ከሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባለፈው ሀሙስ መምከራቸውን ሮይተርስ የሰሜን ኮሪያውን ኬሲኤንኤ ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
በዋይትሃውስ በትራምፕ ፊት ለተዞረባቸው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ ሞቅ ያለ አቀባበል ያደረጉትና ድጋፋቸውን ለማጠናከር ቃል የገቡትን ብሪታንያን ጨምሮ የአውሮፓ ሀገራት ደግሞ "ጦርነት ...
አል-አስቃ መስጅድ መድረስ የቻሉት አብዛኞቹ የቅድስቷ ከተማ ነዋሪዎችና በ1948 በተካለለው ግዛት ውስጥ ያሉ ነዋሪዎች ናቸው ተብሏል። የእስራኤል ኃይሎች በሽዎች የሚቆጠሩ አማኞች ከዌስትባንክ ወደ ...
አውሮፓውያን ዘለንስኪ ከትራምፕ ጋር ተጋጭተው ከወጡ በኋላ ከጎናቸው መሆናቸውን በመግለጽ ድጋፋቸውን እያሳዩ ሲሆን ሩሲያ በአንጻሩ ዘለንስኪ "ተዋረዱ" ስትል ተሳልቃለች በኃይትሀውስ ከአሜሪካው ...