"ግልጹን ለመናገር ምርጫ የለንም። ማዳን አለብን" ሲሉ በትናንትናው እለት ባደረጉት የቅደመ-በዓለ ሲመት ንግግር የገለጹት ትራምፕ አሜሪካ 170 ሚሊዮን ዜጎቿ የተጠቃሚ የሆኑበትን መተግበሪያ ለመመለስ ...
እስራኤል ሶስቱ ሴት ታጋቾቹ በተቀመጠው የሰአት ገደብ (1400 GMT) መሰረት እጇ እስከሚገቡ ድረስ ስማቸውን ይፋ ላታደርግ እንደምትችል ይጠበቃል። የታጋቾችና የጠፉ ቤተሰቦች ፎረምም የሚለቀቁትን ...
በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የጥምቀት በዓል ሲከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት መልዕክት "የሰው ልጅ ዘላቂ ህይወትን መቀዳጀት የሚችለው ...
ትልቅና በጣም መርዛማ ከሆኑት የዓለም የሸረሪት ዝርያዎች ውስጥ እጅግ አደገኛ የሆነው በአውስትራሊያ ሳይንቲስቶች ተገኝቷል። ሸረሪቱ ከተለመደው እና 1.97 ኢንች ከሚረዝመው የስድኒው ፈነልዌብ ሸረሪት ...
(ወንዶችና ወታደሮች) የሚለቀቁበትንና የእስራኤል ወታደሮችን ሙሉ በሙሉ ከጋዛ የሚወጡበትን ሂደት የሚይዝ ነው። የመጨረሻው ምዕራፍ ደግሞ የሞቱ ታጋቾችን አስከሬን መመለስና የፈራረሰችውን ጋዛ ዳግም ...
ፕሬዝደንታዊ በዓለ ሲመት በከባድ ቅዝቃዜ ምክንያት በአዳራሽ ውስጥ የተካሄደው የቀድሞው ፕሬዝደንት ሮናልድ ሪገን በ1985 ለሁለተኛ ዙር የስልጣን ዘመናቸው በዓል ሲመት በፈጸሙበት ወቅት ነበር። ...
ትራምፕ በዓለ ሲመታቸውን ከመፈጸማቸው ቀደም ብሎ ንብረትነቱ የቻይናው ባይትዳንስ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎት መስጠቱን አቁሟል። ቲክቶክ አገልግሎቱን ያቆመው የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክ ...